『"በእኛ በኩል በሽምግልናም ይሁን በጠቅላላ ጉባኤ ተገናኝተን የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት ፈቃደኞች ነን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂ』のカバーアート

"በእኛ በኩል በሽምግልናም ይሁን በጠቅላላ ጉባኤ ተገናኝተን የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት ፈቃደኞች ነን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂ

"በእኛ በኩል በሽምግልናም ይሁን በጠቅላላ ጉባኤ ተገናኝተን የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት ፈቃደኞች ነን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂ

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ጋሻው አንለይና በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ታጠቅ መንጂ፤ ከማኅበር እስከ ቦርድ ምሥረታ የነበሩ ሂደቶችንና በቦርድና የማኅበሩ የሥራ አስፈፃሚ አባላት መካከል ተከስተው ያሉ የሥራ ግንኙነቶች መሻከርን አንስተው ይናገራሉ። የመፍትሔ ሃሳቦችንም ይቸራሉ።

"በእኛ በኩል በሽምግልናም ይሁን በጠቅላላ ጉባኤ ተገናኝተን የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት ፈቃደኞች ነን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。