『ማሕደረ ዜና፣የሱዳን ዉድመትና የመከፋፈሏ ሥጋት』のカバーアート

ማሕደረ ዜና፣የሱዳን ዉድመትና የመከፋፈሏ ሥጋት

ማሕደረ ዜና፣የሱዳን ዉድመትና የመከፋፈሏ ሥጋት

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የለንደኑ ጉባኤ የተደረገዉ ጄኔራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ያደረጁት «የሱዳን የሰላምና የአንድነት» ወይም የሱዳን ትዩዩ መንግሥት መመሥረቱ ናይሮቢ ላይ በታወጀ ማግሥት፣አል ቡርሐን የሚመሩት መንግስት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን በዘር ማጥፋት ወንጀል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፍርድ ቤት ላይ በከሰሰ ሳልስት ነበር።ሚዚያ 16።ጄኔራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ የሚመሯቸዉ ቡድናት በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የገንዘብ ድጋፍ፣በኬንያዉ ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ አስተናጋጅነት የትይዩ መንግስት መመሥረታቸዉን ግብፅና ሳዑዲ አረቢያ አዉግዘዉታል

ማሕደረ ዜና፣የሱዳን ዉድመትና የመከፋፈሏ ሥጋትに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。