エピソード

  • «ለኦሮሚያ ዘላቂ ሰላም የሽግግር መንግስት ምስረታ የመፍትሔ ሃሳብ እና አንድምታው»
    44 分
  • እንወያይ፦ የኢትዮጵያና ኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራል?
    40 分
  • የእርዳታ መታገድ አሉታዊ እና አዎንታዊ ፋይዳ
    2025/02/16
    አሜሪካ ለውጭ የምትሰጠውን እርዳታ ማቆሟ በተለይ በአፍሪቃ ሃገራት ከፍተኛ ግርታና ድንጋጤ ፈጥሯል። ለሁለተኛ ጊዜ ወደ የሥልጣን መንበር የመጡት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የውጭ እርዳታ ለዘጠና ቀናት እንዲቆም ወስነዋል። ትራምፕ እርዳታ አፍሪቃውያንን አሳንፏቸዋል ነው የሚሉት።
    続きを読む 一部表示
    40 分
  • እንወያይ፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ-ብዙ ቀዉስ፣ ምክንያቱና መፍትሔዉ
    2025/02/07
    የአማራና የኦሮሚያ ክልሎችን የሚያብጠዉ የመንግሥትና የአማፂያን ግጭቶች፣ በየአካባቢዉ የተንሠራፋዉ ሥርዓተ አልበኝነት፣ እገታ፣ ዘረፋ፣ መፈናቃል፣ የኑሮ ዉድነት ብዙዎች እንደሚሉት ሕዝቡን ለመከራ፣ ሐገሪቱን ደግሞ ለሕልዉና አደጋ ዳርጓቸዋል
    続きを読む 一部表示
    48 分
  • የትራምፕ ውሳኔዎች መዘዝ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን
    40 分
  • እንወያይ፤ የበቀል ፖርኖግራፊ - የበይነ መረብ ሰላባ የሆኑት ወጣት ኢትዮጵያዉያት
    39 分
  • እንወያይ፦ የአራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች ዕግድ ስለ ኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳር ምን ይናገራል?
    2025/01/12
    የብሔራዊ ምክክር ሒደት የጀመረችው፤ ለሽግግር ፍትሕ የምትዘጋጀው እና በሚቀጥለው ዓመት ምርጫ የምታካሒደው የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶችን አግዷል። በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኩል የተላለፈው ዕግድ ሕጋዊ ነው? ዕግዱ ስለ ሲቪክ ምኅዳሩ ይዞታ ምን ይናገራል? በውይይቱ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ኃይለማርያም፣ በሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የሰብአዊ መብቶች መርሐ-ግብር ተባባሪ ዳይሬክተር ዶክተር አባድር ኢብራሒም እና የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አበራ ኃይለማርያም ተሳትፈዋል።
    続きを読む 一部表示
    46 分
  • ድርድሮች እና ስምምነቶች ይፋ ያለመደረጋቸው አንድምታ
    44 分