『የዓለም ዜና፤ ግንቦት 25 ቀን 2017 ሰኞ』のカバーアート

የዓለም ዜና፤ ግንቦት 25 ቀን 2017 ሰኞ

የዓለም ዜና፤ ግንቦት 25 ቀን 2017 ሰኞ

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

አርስተ ዜና አቶ ታዬ ደንደዓ ከዚህ በፊት ነጻ የተባሉባቸውን የክስ ጭብጦች በመሻር እንዲከላከሉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ አዘዘ፡፡ በሌላ በኩል አቶ ታየ አሁን ከደቂቃዎች በፊት መታሰራቸዉ ተሰምቷል።--የቀድሞዋ የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ በኒውዮርክ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለጠቅላላ ጉባኤ መሪ ሆነዉ ተሾሙ።--ሳዑዲ አረቢያ የሐጂ መንፈሳዊ ጉዞ ወርን ጨምሮላልተወሰነ ጊዜ ኢትዮጵያ ጨምሮ ለሰባት አፍሪቃ ሃገራት ዜጎች የሥራ ቪዛ መስጠት ማቋረጥዋን አስታወቀች።--ሚልዮን የሚቆጠሩ ሙስሊም ምዕመናን ከዓመታዊው የሐጅ መንፈሳዊ ጉዞ በፊት ወደ ቅድስት ከተማ መካ እየገቡ ነዉ።

የዓለም ዜና፤ ግንቦት 25 ቀን 2017 ሰኞに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。