『የግንቦት 26 ቀን 2017 የዓለም ዜና』のカバーアート

የግንቦት 26 ቀን 2017 የዓለም ዜና

የግንቦት 26 ቀን 2017 የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ፖለቲከኞች ክልሉን ለዳግም ጦርነት ከሚዳርግ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ የሚደረገዉ ጥሪና ማሳሰቢያ እንደቀጠለ ነዉ።የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታት የገጠሙት የፕሮፓጋንዳ ዘመቻና የሚያደርጉት ዝግጅት ዳግም ጦርነት ሊገጥሙ ነዉ የሚለዉን ሥጋት እያናረዉ ነዉ።---ለምዕራባዊ ሱዳን ግዛት ለዳፋር ሕዝብ የሚከፋፈል ርዳታ የጫኑ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ካሚዮኖች መደብደባቸዉን ድርጅቱ አስታወቀ።በጥቃቱ ሰዎች ተጎድተዋል።የሱዳን ጦርነት ያሰደደዉ ሕዝብ ቁጥር ደግሞ ከአራት ሚሊዮን በልጧል።-የሩሲያና የዩክሬን ጦር ኃይላት አንዳቸዉ የሌላቸዉን ይዞታ ማጥቃታቸዉን ዛሬም እንደመሰንበቻዉ ቀጥለዉ ዉለዋል።

የግንቦት 26 ቀን 2017 የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。