『የግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ. ም. የዓለም ዜና』のカバーアート

የግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ. ም. የዓለም ዜና

የግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ. ም. የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

*ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር "የቃላት ጦርነት ውስጥ አልገባችም" *የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ 2018 ዓ ም ሁለት ትሪሊዮን የሚጠጋ በጀት አጸደቀ *ትራምፕ የኤርትራን ጨምሮ የ12 ሀገራት ዜጎች ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይገቡ አገዱ *ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የውጭ ዜጎች በዘንድሮ ሀጅ ተካፍለዋል *የዩናይትድ ስቴትስ ውሳኔ በፀጥታው ምክር ቤት ውጣ አጭሯል *የጀርመን መራኄ-መንግሥት ሜርዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ተገናኙ

የግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ. ም. የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。