『የግንቦት 29 ቀን 2017 የዓለም ዜና』のカバーアート

የግንቦት 29 ቀን 2017 የዓለም ዜና

የግንቦት 29 ቀን 2017 የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

አርዕሥተ ዜና -የኢድ አል አድሐ በዓል ዛሬ በአብዛኛዉ ዓለም በሙሊሞች ዘንድ መከበር ጀመረ።ከሱዳን እስከ ምያንማር፣ ከጋዛ እስከ ካሽሚር የሚደረጉ ጦርነት፣ ግጭትና የመብት ረገጣዎች የመንፈሳዊዉን በዓል ድባብ አጥልተዉበታል።የሐጂ ሥርዓት ግን እስከ ዛሬ ብዙ መጨናነቅና አደጋ አልታየበትም ተብሏል። -የሩሲያ ጦር በዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፈተ።የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮልድሚየር ዘለንስኪ እንዳሉት አብዛኞቹ የየኩሬን ከተሞች «አረመኒያዊ» ባሉት ጥቃት ክፉኛ ተደብድበዋል።-ዩናይትድ ስቴትስ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት (ICC) ዳኞች ላይ ማዕቀብ መጣልዋን ፍርድ ቤቱ አወገዘ። ድርጅቶች አጥብቀዉ ተቃወሙት።

የግንቦት 29 ቀን 2017 የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。