『የግንቦት 29 ቀን 2017 የዜና መፅሔት』のカバーアート

የግንቦት 29 ቀን 2017 የዜና መፅሔት

የግንቦት 29 ቀን 2017 የዜና መፅሔት

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የ1,446ኛው የኢድ አል አደሀ በዓል አከባበር ዛሬ በዜና መጽሔት ዝግጅታችን ከተካተቱት ቅንብሮች ቀዳሚው ነው። ከአዲስ አበባ ዘገባ አለን። የኢትዮጵያ ፓርላማ ያጸደቀው የአደጋ ሥጋት ሕግ ማሻሻያ እንዲሁም የጀርመን መራኄ መንግስት ፍሪድሪሽ ሜርስ የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝት መጽሔት የሚያተኩርባቸው ተጨማሪ ጉዳዮች ናቸው።

የግንቦት 29 ቀን 2017 የዜና መፅሔትに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。