• ዲጂታል ማርኬቴር የመሆን ህልምን እንዴት ማሳካት ይችላል? | How can you become a digital marketer? Le’Arada Podcast

  • 2024/02/02
  • 再生時間: 31 分
  • ポッドキャスト

ዲጂታል ማርኬቴር የመሆን ህልምን እንዴት ማሳካት ይችላል? | How can you become a digital marketer? Le’Arada Podcast

  • サマリー

  • በዚህ ሳምንት ለአራዳ ፖድካስት ክፍል ከወጣቱ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ቴዎድሮስ እዮብ ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ ጠለቅ ብለን ተጨዋውተናል። ዲጂታል ማርኬተር የሆነበትን መንገድ በሰፊው አጋርቶናል። ከእሱ የሞያ ልምድ አንድ ባለሞያ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን መሄድ ሰላለበት/ሰላለባት መንገዶች ፤ ዲጂታል ማርኬቲንግ ላይ ሰላሉ እድሎች ፤ ሊያጋጥሙን ስለሚችሉ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው አጫውቶናል። የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ከሆኑ በርግጠኝነት ይሄ ቪዲዮ የእናንተ ነው። 

    This week we had a deep conversation with with the young digital marketing expert Tewodros Eyob. He shared with us his journey to become digital marketer. From his professional experience, he also talked about the ways to becoming an digital marketer, the opportunities the challenges we face, and their solutions. If you're a digital marketing expert, this video is definitely for you!

    Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.

    続きを読む 一部表示
activate_samplebutton_t1

あらすじ・解説

በዚህ ሳምንት ለአራዳ ፖድካስት ክፍል ከወጣቱ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ቴዎድሮስ እዮብ ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ ጠለቅ ብለን ተጨዋውተናል። ዲጂታል ማርኬተር የሆነበትን መንገድ በሰፊው አጋርቶናል። ከእሱ የሞያ ልምድ አንድ ባለሞያ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን መሄድ ሰላለበት/ሰላለባት መንገዶች ፤ ዲጂታል ማርኬቲንግ ላይ ሰላሉ እድሎች ፤ ሊያጋጥሙን ስለሚችሉ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው አጫውቶናል። የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ከሆኑ በርግጠኝነት ይሄ ቪዲዮ የእናንተ ነው። 

This week we had a deep conversation with with the young digital marketing expert Tewodros Eyob. He shared with us his journey to become digital marketer. From his professional experience, he also talked about the ways to becoming an digital marketer, the opportunities the challenges we face, and their solutions. If you're a digital marketing expert, this video is definitely for you!

Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.

ዲጂታል ማርኬቴር የመሆን ህልምን እንዴት ማሳካት ይችላል? | How can you become a digital marketer? Le’Arada Podcastに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。