-
サマリー
あらすじ・解説
*ኢትዮጵያ ከጦር መሣሪያ ሽያጭ ከ30 ሚሊየን ዶላር ያላነሰ ገቢ ማግኘት መቻሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አመለከቱ ። *ኦነግ እና ኦፌኮ ከሳምንታት በፊት በኦሮሚያ ክልል የጋራ «ሽግግር መንግሥት» እንዲመሠረት ከተለያዩ አካላት አደራ መቀበላቸውን በሚመለከት ያራመዱትን አቋም አራት የፖለቲካ ድርጅቶ ተቃወሙ ። *ዘ ሔግ በሚገኘው የተመድ ፍርድ ቤት የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የዘር ፍጅት ዓለም አቀፍ ድንጋጌ ተላልፋለች ስትል ሱዳን ክስ መሠረተች ። *የአውሮጳ ኅብረት መሪዎች «ግልጽ የሆነ አደጋ ተደቅኖባታል» ላሏት አውሮጳ የ800 ቢሊዮን ዩሮ «አውሮጳን ዳግም የማስታጠቅ» እቅድ በጉባኤ ማቅረባቸው ተዘገበ ።