-
サマリー
activate_samplebutton_t1
あらすじ・解説
በዜና መጽሔት መሰናዶዋችን፦ *ጎንደር ከትናንቱ ውጊያ ማግስት፤ ግጭትና ጦርነቶች፡ *የርዳታ ድርጅቶች ላይ ብርቱ ፈተና መደቀናቸው፤ *«ሰዎች በርሐብ እየሞቱ ነው»የተፈናቃዮች አቤቱታ ፤ *የፖለቲካ አመለካከትን መሠረት ያደረገ ጫና እየደረሰበት እንደሚገኝ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ዐሳወቀ፤ እንዲሁም *ራሱን( IS ) የሚለው ቡድን በሱማሊያ እየተጠናከረ መሆኑ ተገለጸ፤ የሚሉት ይገኙበታል ።