『ዜና መጽሔት』のカバーアート

ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

著者: DW
無料で聴く

このコンテンツについて

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።2025 DW 政治・政府
エピソード
  • የግንቦት 29 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
    2025/06/06
    የ1,446ኛው የኢድ አል አደሀ በዓል አከባበር ዛሬ በዜና መጽሔት ዝግጅታችን ከተካተቱት ቅንብሮች ቀዳሚው ነው። ከአዲስ አበባ ዘገባ አለን። የኢትዮጵያ ፓርላማ ያጸደቀው የአደጋ ሥጋት ሕግ ማሻሻያ እንዲሁም የጀርመን መራኄ መንግስት ፍሪድሪሽ ሜርስ የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝት መጽሔት የሚያተኩርባቸው ተጨማሪ ጉዳዮች ናቸው።
    続きを読む 一部表示
    15 分
  • የግንቦት 28 ቀን፣ 2017 ዓ.ም. ዜና መፅሔት
    2025/06/05
    በዕለቱ መጽሄተ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ የምክር ቤት ማብራሪያ፤ ትግራይ ክልል ከጦርነቱ በኋላ የኅብረተሰብ አገልግሎቶች እንደታጎሉ ናቸው መባሉ፤ ነገ ስለሚከበረው 1446ኛው የኢድ አል አደሀ በዓል መልእክቶች፤ እንዲሁም የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ-ራስ ገዝ የመሆን ጉዞ የሚሉ ዘገባዎች በተከታታይ ይቀርባሉ ።
    続きを読む 一部表示
    17 分
  • የግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
    2025/06/04
    የዜና መፅሔት ጥንቅራችን ኢትዮጵያና ኤርትራ ዳግም ጦርነት ይገጥሙ ይሆናል የሚለዉን ሥጋት ከምልክቶቹ ጋር ያሰባጠረዉን ዘገባ ያስቀድማል።አንድ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በተፈናቃዮች አያያዝ ምክንያት የኢትዮጵያ መንግሥት ለመክሰስ ማቀዱን የሚዳስሰዉ ዘገባ ተከትሎ፣የኢትዮጵያ ዉስጥ ቴክኒክና ሙያ የሚያጠኑ ተማሪዎች ቁጥር ማሽቆልቆሉን የሚያወሳዉ ያሰልሳል።ዜና መፅሔቱ የጋምቤላ የወርቅ ምርት መጨመሩን የሚቃኝ ዘገባዉ አለዉ።
    続きを読む 一部表示
    19 分

ዜና መጽሔትに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。