-
サマリー
あらすじ・解説
የየካቲት 28 ቀን 2017 ዓም አርዕስተ ዜና በራያ አላማጣ ወረዳ ጥሙጋ ከተማ ተናንት ሌሊት ዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ውስጥ በተፈፀመ ጥቃት አንድ ዓይነስውር የቤተክርስቲያን መምህርን ጨምሮ 4 የቆሎ ተማሪዎች ተገድለዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን የጫኑ አራት ጀልባዎች ትናንት ለሊት በየመንና በጅቡቲ የባህር ክልል ሰጥመው ቢያንስ ሁ2 ት ሰዎች ሲሞቱ186 የደረሱበት ሳይታወቅ ቀረ ። የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች በዩናይትድ ስቴትስ ፖሊሲዎች መቀየር ምክንያት የመከላከያ ወጪአቸውን ይበልጥ ለመጨመርና ከዩክሬንጎን መቆማቸውን ለመቀጠል ማቀዳቸውን አስታወቁ።