-
サマリー
あらすじ・解説
በቻግኒ የሁለት ወጣቶች ግድያ፤ በኢትዮጵያ መንግሥትና በኤርትራ መካከል በተካረረው ውዝግብ ላይ የፖለቲካ ተንታኝ አስተያየት፤ ኦነግና ኦፌኮ ያቀረቡት «የሽግግር መንግሥት» ምስረታ ምክረሃሳብ፤ ጀርመን ለኢትዮጵያ የሰብአዊ አቅርቦት ተጨማሪ ድጋፍ ማድረጓ፤ እንዲሁም የጀርመን ምርጫ ውጤት በአፍሪቃውያን ስደተኞች ላይ እንዴት ተጽእኖ ሊያደርግ ይችላል? የሚለውን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።