-
サマリー
あらすじ・解説
የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕግድ አነሳ። የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር በኤርትራ ዋና ከተማ የተፈራረሙትን ሥምምነት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ጥሷል በማለት ኦብነግ ወነጀለ። የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫው ከግንባሩ “እውቅና ውጪ መሆኑን” አስታውቋል። በደቡብ ምዕራብ ጀርመን ማንሐይም ከተማ ተሽከርካሪ በአደባባይ በተሰበሰቡ ሰዎች ላይ በመንዳት በተፈጸመ ጥቃት አንድ ሰው ሲሞት በርካታ ሰዎች ቆሰሉ።