エピソード

  • የአርብ የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/03/07
    በዜና መጽሔት ውጥረት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መንግሥታት ግብር ያልከፈሉ 62 ሰዎች ላይ የጉዞ እገዳ መጣሉ በመሬት መንቀጥቀት የተፈናቀሉ አርብቶ አደሮች እሮሮ የ 27 ቱ አዉሮጳ ህብረት ሃገራት የመሪዎች ልዩ ጉባኤ፤ እንዲሁም ሚሊዮኖችን አደጋ ላይ የጣለው የአሜሪካ እርዳታ መቋረጥ፤ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ
    続きを読む 一部表示
    22 分
  • የሐሙስ፤ የካቲት 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መኅሄት
    22 分
  • የየካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መፅሔት
    18 分
  • የዜና መጽሔት፤ የካቲት 25 ቀን 2025 ዓ.ም ማክሰኞ
    17 分
  • DW Amharic የየካቲት 24 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
    2025/03/03
    የአሜሪካ የተራድዖ ድርጅት ድጋፍ መቆም በሲቪል ማሕበራት ላይ ያሳረፈው ጫና፤ ኦፌኮ እና ኦነግ “የሰላም መፍትሄ” ለምን አወዛገበ? አምስት ሺ ሩሲያ ሰራሽ መኪኖች፣ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው፤ ዓድዋ ላይ የተከበረዉ - 129ኛው የዓድዋ ድል መታሰብያ፤ በለንደን የዩክሬን ደጋፊ አገሮች መሪዎች ጉባኤ
    続きを読む 一部表示
    20 分
  • የአርብ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/02/28
    በዛሪው የዜና መጽሔት የጠለምት ተፈናቃዮች ቅሬታ የቀሰም ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ከሥራ መሰናበት ለአማራ ክልል እርዳታ ፈላጊዎች 102 ቢሊዮን ብር መጠየቁ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ
    続きを読む 一部表示
    14 分
  • የየካቲት 19 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔት
    2025/02/26
    በቻግኒ የሁለት ወጣቶች ግድያ፤ በኢትዮጵያ መንግሥትና በኤርትራ መካከል በተካረረው ውዝግብ ላይ የፖለቲካ ተንታኝ አስተያየት፤ ኦነግና ኦፌኮ ያቀረቡት «የሽግግር መንግሥት» ምስረታ ምክረሃሳብ፤ ጀርመን ለኢትዮጵያ የሰብአዊ አቅርቦት ተጨማሪ ድጋፍ ማድረጓ፤ እንዲሁም የጀርመን ምርጫ ውጤት በአፍሪቃውያን ስደተኞች ላይ እንዴት ተጽእኖ ሊያደርግ ይችላል? የሚለውን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።
    続きを読む 一部表示
    22 分
  • DW Amharic የየካቲት 18 ቀን 2017 ዜና መጽሔት
    2025/02/25
    «በምሥራቅ ጎጃም ዞን አንገሽ ቀበሌ 16 ሰዎች በድሮን ጥቃት ተገደሉ»፤ «የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየቀነሱ ይሄዳሉ ብየ አምናለሁ»፦ አዲሱ የኢሰመኮ የበላይ ኃላፊ ፤ አክሱም 159 ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሒጃብ ጋር በተያያዘ ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለ ፤ ኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ በተከሰተ ግጭት 25 ሰዎች ተገደሉ
    続きを読む 一部表示
    18 分